የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/16-09B/GOFA 1/ 0046/2020
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 1 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (1609B) የሳኒተሪ እቃ (Fiber Glass Water Tank) በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሰረት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-
- የ2012 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
- VA የተመዘገበችሁስትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የምትችሉ
- በመንግስት ግዢ አቅርቦት ኤጀንሲ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ።
- ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግገር መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON_ENT YEGOFA YEM BET AP PH በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ አዳራሽ ይከፈታል።
- የተጫራቾች ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናሻል ተለያይቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንት ተገምግሞ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ብቻ ፋይናሻል ይከፈታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡-
- ጎፋ-1 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (16-09B) (ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)
- +251118 886649/+251118 88 66 31