በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 1 አፓርትመንት ግንባታ ኘሮጀክት (16-09B) የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዢ ለመፈፀም በአቅራቢነት ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘረዘረው መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት የፕሮጀክቱ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ በዘርፉ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 ቁጥር፡ፕሮ/16-09B/0043/12                                                          

   ቀን ፡ 02/07/2012 ዓ.ም

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/16-09B/Gofa 1/0043/2020

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 1 አፓርትመንት ግንባታ ኘሮጀክት (16-09B) የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዢ ለመፈፀም በአቅራቢነት ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተዘረዘረው መሰረት በራሳቸው ትራንስፖርት የፕሮጀክቱ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ከሚችሉ በዘርፉ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-

1. የ2012 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ማቅረብ የምትችሉ

2   VAT የተመዘገበችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ

3.  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ የምትችሉ

4.  በመንግስት ግዢና አቅርቦት ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡

5.  ከመንግስት የግብር ዕዳ ነፃ መሆናቸው (Tax Clearance) ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6.  ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET AP PH በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም Bank Guarantee ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8.  ጨረታው በዕለቱ መጋቢት 10/2012 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

9.  የተጫራቾች ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናሻል ተለያይቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

10.  የተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንት ተገምግሞ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ብቻ ፋይንናሻል ይከፈታል፡፡

11.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

12.  ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (16-09B)

                       (ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)

+251 118 886649 / +251 118 88 66 31