የጨረታ ማስታወቂያ
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጮመን ጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለ2013 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ የሚከራይ የሥራ ፕሮጀክት ማሽን ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ የተወዳዳሪዎች መመሪያ፡፡
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ጮመን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለጮመን ጉዱሩ ወረዳ የመንገዶች ባለስልጣን ሥራ ፕሮጀክት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ ማሽኖች፤ የግሬዴር/Grader 140H/K-model 2014 -2018፤ኢስካቫተር /Excavator/140H/K model 2014-2018 ና ደብል ፒካ አፕ /Double pick up (Model 2016 and above)እና ለጭነት ግሬደር፤ እስካቫተርና ባወጣነው እስፔስፊኬሽን መሰረት ደርሶና መልስ ማቅረብ የሚችል ፍላጎት ያለው ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማቅረብ የሚፈልግ ::
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች ፤
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸው፡፡
- የ2013 ዓ.ም.ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅርብ የሚችሉ፡፡
- ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማሽኖች በአንድ ላይ ጠቅልሎ ማቅረብ የሚችል ሲሆን ለያይቶ ወይም ነጣጥሎ ማቅረብ አይችልም::
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ (supply list) የተመዘገቡና ማስረጃ ያለቸው፡፡
- የአሸነፈበትን ማሽን እስከ ጮመን ጉዱሩ ወረዳ መንገዶች በለስልጣን ጽ/ቤት የስራ ቦታ ድረስ በራሱ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ማንኛውን ተጫራቾች የማሽኖች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ከነዳጅ ፍጆታ ጋር ብቻ መሆን አለበት፡፡ (All Rental cost Machine with fuel only)
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ( Bid Bond) የሚመለስ ገንዘብ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ (CPO)20,000 (ሃያ ሺህ ብር ) ቀጥታ ለጮማን ጉዱሩ ወረዳ መንገደች ባለ ሥልጣን መፃፍ ያለበት ከጨረታው ሰነዱ ጋር ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት ማሰያዝ ይኖርበቻዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ሰርዝ ድልዝ ቢኖረው ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና Bank Grant 10% የዋስትና አያይዞ ማቅረብ አለበት::
- ሰነዱን የፋይናንስ እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ላይ ኮፒ እና ኦርጂናል ብቻ ለብቻው በተለያየ ፖስታ ታሽጎ በአንድ ፖስታ አብሮ መቅርብ አለበት፡፡
- ይህ ማስታቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጮመን ጉዱሩ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን ጽ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረቢያዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች ጮመን ጉዱሩ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር