የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ 22ኛ ክ/ጦር መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የሚከተሉት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፦
- ሎት 01 የተለያዩ አይነት አልባሳት እና አቡጀዲድ፣
- ሎት 2 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣
- ሎት 03 የህሙማን ቀለብ፣
- ሎት 4 የተለያዩ የፅዳት ማቴሪያሎች፣
- ሎት 5 የከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣
- ሎት 06 የቤቶች እድሳት፣
- ሎት 07 ለፕላን ማሽነሪ ቤቶች ውስጥ ተገጣጣሚ ቁሳቁሶች፣
- ሎት 08 ለቢሮ ቁሳቁስ ኤሌክትሮኒክስ ነክ በመሆኑም
- በዘርፉ አግባብነት ያለው የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት፣ ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን ግብር መክፈሉንና በጨረታ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ ብቻ ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 22ኛ ክ/ጦር መምሪያ አሶሳ ዳቡስ ካምፕ ግዥ ዴስክ ቢሮ በመምጣት መግዛት ይቻላል ::
ተጫራቾች ከላይ ለተዘረዘሩት ንብረቶች ለመጫረት ከጠቅላላ ዋጋ 2 % በባንክ የተረጋገጠ CPO በዕለቱ፡ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ከጨረታ በኋላ ለተሸናፊ ይመለሳል የመጫረቻንብረቶች ከጠቅላላ ዋጋ 2% ከዚህ በታች የተገለጹት በCPO የሚያዝ ይሆናሉ::
- ለተለያዩ ኣልባሳት ብር — 13,300.00
- ለጽህፈት ማቴሪያል ብር — 23,650.00
- ለህሙማን ቀለብ ብር — 1,200.00
- ለፅዳት ማቴሪያል ብር — 21,000.00
- የከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪ ዕቃ ብር — 16,300.00
- ለካምፕ እድሳት ብር — 1,100,00
- ለፕላን ማሽነሪ ብር — 3,300 00
- ለቢሮ ቁሳቁስ ብር — 3,300,00
ጨረታው ጥቅምት o1 ቀን 2013 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም በአየር ላይ ከዋለ በኋላ ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓም ከጥዋቱ 3፡00 ተዘግቶ በዚህ ዕለት ጥቅምት 16 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡20 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ22ኛ ክ/ጦር መምሪያ አሶሳ ዳቡስ ካምብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ህጋዊ መብቱ የተጠበቀ ነው ::
- ለበለጠ መረጃ በስ/ቁጥር 0910 046478 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር በምዕ/ዕዝ 22ኛ ክ/ጦር ዋና መምሪያ