በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ደጀን እግረኛ ክፍለ ጦር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ደጀን እግረኛ ክፍለ ጦር አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ደጀን እግረኛ ክፍለ ጦር አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን ባለው በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 

 • ሎት 1 ፡- የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች
 • ሎት 2 ፡- የተለያዩ ቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች 
 • ሎት 3 ፡- የተለያዩ አልባሳት
 • ሎት 4 ፡- የተለያዩ የፅሕፈት ዕቃዎች
 • ሎት 5 ፡- የሕትመት ስራዎች
 • ሎት 6 ፡- የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች
 • ሎት7 ፡- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና
 • ሎት 8 ፡- የኤሌክትሮኒክስ ግዥ 
 1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
 2. ጨረታው የሚከናወነው በግልፅ ጨረታ ስነ-ስርዓትና ይሄንኑ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሳዊ ሪፐብሊክ መንግስት ባወጣው የመንግስት ግዥ አዋጅ መሠረት ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው፡፡ 
 3. ፍላጎት ያላቸው ብቁ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ሊያገኙ የሚችሉት መከላከያ ደጀን እግረኛ ክፍለ ጦር ግዥ ቢሮ ሲሆን የጨረታ ሰነዶች የሚመረመሩበት ከዚህ በታች በቁጥር 7 (ሀ) በተገለፀው አድራሻ ነው፡፡ 
 4. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 (አንድመቶ ብር) ብቻ በመክፈል በአማረኛቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድከዚህ በታች በቁጥር 7 (ሀ) በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ 
 5. ተጫራቾች በቁጥር 7 (ሐ) በተገለፀው አድራሻ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት እና ሰነዱን ከገዛችሁበት ጊዜ አንስቶ ሳጥኑ እስከሚከፈትበት ጊዜ ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ከታወቀ ባንክ ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ 10,000 (አስር ሽህ ብር) ብቻ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም የተጫራች ወኪሎች በተገኙበት በቁጥር 7 (መ) በተገለፀው አድራሻ ሚያዝያ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 
 6. የመከላከያ ደጀን እግረኛ ክፍለ ጦር እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነው፡፡ 
 7. ለማብራሪያና መጨረታ ሰነድ ማስገቢያ፡ሀ.ተጫራቾች ለሚኖራቸው ጥያቄ ፡-መከላከያ ደጀን እግረኛ ክፍለ ጦር ስልክቁጥር 0114-709571 / 0114-709416  ሊ ሰነዱ ወጪ የሚሆንበት አድራሻ ፡-7(ሀ) ይመልከቱ ሒ ጨረታው የሚላክበት ኣድራሻ ፡- ሳሪስ አዋሽ ቆዳ ፋብሪካ አጠገብ መከላከያ ደጀን እግረኛ ክፍለ ጦር ቅጥር  ግቢ ግዥ ቢሮ ቁጥር 19  መ. ጨረታው የሚከፈትበት አድራሻ ፡- 7 (ሐ) ይመልከቱ 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር ደጀን እግረኛ ክፍለ ጦር