የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር :- ህብ/ሎጀ/DLMD/OT 002/2013/
1st Round
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ በዘርፉ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ አቅርበው መሆን አለበት፡፡
ተ/ቁ |
የጨረታው ዓይነት |
የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን |
ሎት– 1 |
የዳቦ ማሽን ከነአባሪ ዕቃቸው |
ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 |
ሎት-2 |
የቤት ውስጥና የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ዕቃዎች |
ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 |
ሎት3 |
ማብሰያና መመገቢያ ዕቃዎች |
ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 207,000.00 |
ሎት4 |
ፋይል ካቢኔት ባለ 4 ተሳቢ |
ህዳር 30 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 |
ሎት6 |
ኦሞ፣ አቡጀዲና አጃክስ |
ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 58,000.00 |
ሎት7 |
የትራክ ኮልድ ሩም መለዋወጫና አባሪ ዕቃ
|
ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 |
ሎት8 |
የቀላል ተሽከርካሪ መለዋወጫ |
ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 |
ሎት9 |
የተሽከርካሪ ባትሪ |
ታህሳስ 1 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 186,000.00 |
ሎት10 |
ቋሚ የጋራዥ መስሪያ ዕቃዎች |
ታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 500,000.00 |
ሎት-11 |
ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች |
ታህሳስ 2 ቀን 2013 ዓ.ም. ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 74,000.00 |
- ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ ዕሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ፣ የአቅራቢነት የድረ–ገፅ ምዝገባ የምስክር ወረት፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቲን ሰርተፍኬት ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከናወነው በግልጽ ጨረታ ስነ–ስርዓት እና ይህንን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ባወጣው የመንግስት የግዥ አዋጅ መሰረት ብቁ ለሆነ ተጫራቶች ነው፡፡
- ከላይ በመግለጫ ለተጠቀሱት የጨረታ ሰነዶች ለእያንዳንዳቸው ፍላጎት ያላቸው ተጫራቶች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7/ሀ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታው ሰነድ የሚቀርበው በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ሲሆን ከዚህ በላይ በዝርዝር ከተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ውጭ ዘግይቶ ለሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ኃላፊነት የማንወሰድ መሆኑን አንገልፃለን፡፡
- ተጫራቾች በሀርድ ኮፒ በወጣው የጨረታ ሰነድ ላይ ያልተካተቱ የተለያዩ የጨረታ መመሪያዎች ስላሉ ማንኛውም ተጫራች በሶፍት ኮፒ ለመውሰድ ባዶ ሲዲ ብቻ ይዞ መምጣት ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ከጨረታ መክፈቻ ቀን አስቀድሞ ባሉት ቀናት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- መስሪያ ቤታችን እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- የተሰማሩበትን ዘርፍ የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ሳያመጡ የጨረታ ሰነድ መግዛት አይቻልም
- አድራሻ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ (ጦር ሃይሎች ሆስፒታል ፊት ለፊት)
ስልክ ቁጥር 011-3 71-1948
ስልክ ቁጥር 011-3-72-73-14
–ፋክስ ቁጥር 011-3-71-09-01
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር
የህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የግዥ ቡድን