የጨረታ ማስታወቂያ
በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በ2013 በጀት አመት በሥሩ ላሉት 23 (ሃያ ሶስት) ሴ/መ/ቤቱ አገልግሎት ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ::
በመሆኑ፡-
- 1) ሎት/ ምድብ 1(አንድ)-የደንብ ልብስ ግዢ
- 2) ሎት/ ምደብ 2(ሁለት) –የሞተር ሳይክሎች ግዢ
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ፡
- በሥራ መስኩ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ሎት/ምድብ ብር 50,000 (አምሳ ሺህ ብር ) በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO ) ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለበት ::
- የጨረታ ሰነዱ ከሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ብር 100.00 (አንድ መቶ) ብር / በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናልና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15/ለአስራ አምስት/ተከታታይ ቀናት ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ግዥና ንብረት አስተዳደር ግዥና ንብረት አስ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 10 እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ (ግዢ ኬዝ ቲም) እዚህ ጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙትም ሆነ ባልተገኙበት በቢሮ ቁጥር 10 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ እንዲሁም የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው ሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል ::
- ተጫራቹ የጨረታ ሰነድ የገዙበትና ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲፒኦ (CPO) ወይም ቢድ ቦንድ ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡
- ዋጋውን ስተሸጠው ሰነድ ተሞልቶ ማቅረብ አለበት ፤
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ
ስልክ ቁጥር 0462121334
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር
ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ