በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 03/2012
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን በሀብሩ ወረዳ የጊራና ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ጊራና ንዑስ ማ/ቤት በራሱ በጀት በቀበሌያችን ውስጥ ላሉ የተለያዩ ቀጠናዎች አዲስ የመንገድ ስራና ጥገና ለመስራትቼይን ኤክስካቫተር በአካፋ 205HP፣ ሮል 12 5 ቶንና በላይ ፣ ሎደር 3M3፣ ግሬደር 280HP፣ሲኖ ትራክ ግልባጭ 16M3 ሻወር ትራክ 13000 ሊትር በላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- የዘመኑን የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው በተጠየቁት ግዥ አይነት በዘርፍና የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/TIN/ ያላቸው፡፡
- የእሴት ታክስ / VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የምሰክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡
- በውሉ መሰረት ያሸነፉበትን የንባታ የማጠን ዋጋ በሰንዱ መሰረት ሰርቶ ማስረከብ የሚችሉ፡፡
- ማስታወቂያው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ነው፡፡
- የጨረታ ማሰከበሪያ የ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በCPO ያስይዛሉ ወይም ገንዘቡን አስቀድሞ ገቢ በማድረግ ገቢ ያደረጉበትን ደረሰን ኮፒ ፖስታ ውስጥ በማስገባት ያቀርባሉ።
- ተጫራቾች የጨረታው ሰነድና መምሪያ እያንዳንዱ ለተጠየቀ የማሽነሪ ሰነድ በማይመለስ ብር 100 አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሰነድ ለማሽን የሰአት ዋጋ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 2 በመገኘት መግዛት ይቻላል፡፤
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በጥን በታሸገ ፖስታ ኦርጂናል እና ኮፒ በማስገባት ለመንገድ ስራ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቢሮ ቁጥር 2 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት ተጫራች እራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ስር ቁጥር 2 ይከፈታል። ተጫራቾች ባይገኙም በሌሉበት ፖስታውን ከፍተን የምናወዳድር መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ ሙሉ አድራሻ ፣ ማህተም፣ ፈርማ ሌሎች መረጃዎች አሟልተው ማቅረብ አለባቸው::
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- የጨረታው አሸናፊ ከሆኑ 10% ውል ማስከስሪያ በባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርብዎታል፡፡
- በጨረታው ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0338980281 ወይም 0920217818
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን
ወሎ ዞን በሀብሩ ወረዳ የጊራና ከተማ
ንዑስ ማዘጋጃ ቤት