የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 05/13
ስኳር ኮርፖሬሽን (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ) ከዚህ በታች የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot |
Description |
1 |
Cleaning Materials(Air Freshener, Berekina/ Bleach/, Broom Nylon, Cleaning Sponge,Cleaning Spray, Ditol, Insecticide, Mop, Rag, Soap Toilet for guests, Towel…etc) |
2 |
Different Metals (RHS Mild steel, SHS Mild Steel, U-Channel Mild Steel, I-Beam, Sheet Metal Mild Steel, Cutting torch) |
1 ስለዚህ ስዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፤ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
የግዥ ዋና ከፍል
ሜክሲኮ፤ ፊሊፕስ ሕንፃ፤ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 0115543706
የፋክስ ቁጥር 0115512911
2.ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡፡
3 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ተከታታይ ቀናት 8፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከናውናል፡፡
5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስኳር ኮርፖሬሽን
(ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)