የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/13
ስኳር ኮረፖሬሽን (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የአደጋ መከላከያ ጫማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
S/N |
Description |
|
Protective Devices (Different 5,391 Pair of Boots leather Female, 15,735 pair of Boots leather Men & 3,010 pair of Safety Shoe Dielectric)
|
ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ ፤ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት በማቅረብ እና የማይመለስ ብር 100/ መቶ ብር/ በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ ገዝተው በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
የግዥ ዋና ክፍል
ሜክሲኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ፤ ቢሮ ቁጥር 209
የስልክ ቁጥር 0115513706
የፋክስ ቁጥር 0115512911
2.ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን በሲ.ፒ.ኦ. ማቅረብ አለባቸው፡፡
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ20ኛው ተከታታይ ቀናት 8:00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ:
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ነገር ግን ቀኑ የስራ ቀን ከልሆነ የመስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከናወናል፡፡
ፊንጫአ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ስኳር ኮርፖሬሽን (ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ)