የጨረታ ማስታወቂያ
ስርጢ የመጀ/ደ/ት/ቤት ስ-/ቁጥር 001/2013
ስርጢ አፀ/ህ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በወረዳ 08 ት/ፅ/ቤት ስር የሚገኝ የመንግስት ት/ቤት ሲሆን የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሆኖም በ2013 የበጀት አመት የሚያስፈልገውን
- ቋሚ እቃዎች (ኮምፒውተሮች ፡ ላፕቶፖች ፣ ፕሪንተሮች፣ ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች)
- እንዲሁም ስቴሽነሪ እቃዎችን፤ አላቂ የትምህርት እቃዎች
- የፅዳት እቃዎች፤
- የተለያዩ ህትመቶች እና
- የደንብ ልብሶች መግዛት ይፈልጋል ሆኖም ተጫራቾች ከዚህ በታች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መስፈርቶች፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡
- በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ከሊራንስ ከገበ ዎች ማቅረብ የሚችል
- የጨረታ ማስከበሪያ የሞላቹሁትን እቃ ጠቅላላ ብር 2% በባንክ የተረጋገጠ /ሲፒኦ / ማቅረብ የሚችል፡፡
- የቫት ተጠቃሚ መሆናቸውን የሚገልፅ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ዋጋ ስትሞሉ 15% ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታሪ
- ስርጢ አፀ/ህ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከላይ ለተጠቀሰው እቃ ዝርዝር የያዘው ሰነድ የማይመለስ ብር 50 ሃምሳ ብር / በመከፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/ አስር / ተከታታይ የስራ ቀናት በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ደጋፊ የስራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ትችላላችሁ ።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያሰነድ በግልፅ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በት/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መከተት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ11ኛው /በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ :-
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :
- አድራሻ፡- አቃ/ቃ/ክ/ከ/ወረዳ 08 ወደ ስርጢ ማርያም ቤ/ክርስቲያን ሲሄዱ ልዩ ስሙ ሰላሌ ሰፈር ገባ ብሎ ጨፌ ኮነዶሚኒየም አጠገብ ፡፡
- ለበለጠ መረጃ ፡- 0118883432
ስርጢ አፀ/ህ እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት