የጨረታ ማስታወቂያ
ሳትኮን ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አገልግሎት የሰጡ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች እና የከባድ ተሽከርካሪዎችን ባለቡት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
- ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት ይህ ጨረታ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 13 ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነዱን ከድርጅቱ ዋና ቢሮ 5ኛ ፎቅ ጎፋ ገብርኤል ወደ ጀርመን አደባባይ የሚወስደው ጂኤፍኬ ህንፃ ፊት ለፊት ዳሽን ባንክ ያለበት ሕንፃ ከሚገኘው የሳትኮን መ/ቤት ላይ የማይመለስ ብር ቫትን ጨምሮ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይኖርባቸዋል፡
- ተጫራቾች ንብረቶች በሚገኙበት በገላን ዎርክ ሾፕና የረር ጎሮ ፊጋ አካባቢ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ሕንፃ ፊት ለፊት ባለው ሳይት በሥራ ሰዓት ማየት ይችላሉ፡፡
- ማንኛውም በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚሳተፉበት ንብረት የጨረታውን ማስከበሪያ (Bid Bond) ከሚቀርበው የጠቅላላ ዋጋ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ ከዋናው ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ሊገዙ የሚፈልጉትን ንብረት በስም በታሸገ ፖስታ ከ13/01/2013 ዓ.ም. እስከ 26/01/2013 ዓ.ም. ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በቀን 26/01/2013 ዓ.ም. 11፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅታችን ዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ መስከረም 27/01/2013ዓ.ም. ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው ካልተገኙ ጨረታው ታዛቢዎች ባሉበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ተ.እ.ታ /VAT/ ያካተተ መሆን ይኖርበታል፡፡
- ስርዝ ድልዝ ወይም አሻሚነት ያለው የቁጥር አፃፃፍ ሲፒኦ ተቀባይነት የለውም፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ክፍያ በፈፀሙ በ15 ቀናት ውስጥ በራሳቸው ትራንስፖርትና ወጪ ንብረቱን ሙሉ በሙሉ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊዎች ክፍያ በተቀመጠው በ10 ቀናት የጊዜ ገደብ ካልከፈሉ ጨረታው ውድቅ ሆኖ ያስያዙት የጨረታ ዋስትና /Bid Bond/ ተመላሽ አይደረግም፡፡
- በጨረታው ተሳታፊ ሆነው ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ለጨረታው ያስያዙት /Bid Bond/ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- ማንኛውም አይነት ታክሶች በገዥ የሚሸፈኑ ይሆናሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች
CAT D8R Dozer Daewoo & Nissan Dump Truck
CAT 140H & 140G Grader Daewoo,Nissan Dump Truck & Water truck
CAT 938G & 936F Loader የተለያዩ የገልባጭ መኪና ካምብዮ
CAT XGMA & Dynapac Compactor የተለያዩ የገልባጭ መኪና ዲፌሬንሻል
Electric Genarator
Atlas CopCo Wagon Drill የተለያዩ መጠን ያላቸው ፓይፕ ሞልድ
Pay Star (የውሃ መቆፈሪያ) የተለያዩ የዶዘርና ኤክስካቫተር ሞተሮች
ለበለጠ መረጃ አድራሻ ጎፋ ገብርኤል ጽጌ ሽሮ ፊት ለፊት ዳሽን ባንክ ያለበት ህንፃ በሚገኘው መ/ቤታችን 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ሳትኮን መ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይም ስልክ በመደወል ማግኘት ይቻላል
ስልክ ቁጥር 0947-89-02-82/0911-93-69-57