የጨረታ ማስታወቂያ
ሱር ኮንስትራክሽን ማህበር ከታች በሰንጠረዡ የተገለፀውን ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26, 2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት በድርጅቱ ግዥ ክፍል (12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208) በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ የተመሰከረ /ሲፒኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ ከጨረታው ፓስታ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ቴክኒካልና ፋይናንሻል የዋጋ ሰነድ ይዘው መስከረም 26, 2013 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይዘው በመምጣት ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚህ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ/ በመክፈል ከ12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208 ግዥ ከፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ከደምበል ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ፡፡
ስልክ ቁጥር 011-5-58-34-46/011-5-58-43-78
S/ |
Description |
Specification |
UOM |
Qty |
Remark |
1 |
Fiber Mesh |
– |
Roll |
58 |
|
2 |
Rough Putty |
Gray |
Kg |
13,980 |
|
3 |
Fine Putty |
Plast |
Kg |
13,980 |
|
4 |
Transparent Prime |
Selaler |
Kg |
13,980 |
|
5 |
Granite Plaster |
2cm Width |
Pcs |
542 |
|
6 |
Back Ground Paint |
Coloured coating |
Gallon |
400 |
One Gallon=4 Liters |
7 |
Granite Paint |
No. 925 |
Gallon |
107 |
One Gallon=4 Liters |
8 |
Granite Varnish-Top Coat |
Alkyd Varnish |
Gallon |
58 |
One Gallon=4 Liters |
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር