የጨረታ ማስታወቂያ
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላየተያግ.ማህበር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከመጋዘን/Stock መግዛት ይፈልጋል፡፡
Lot. |
. Description |
UOM |
Qty |
1 |
Concrete Mixer |
PCS |
10 |
2 |
Thermal Oil B&E |
Liter |
4576 |
3 |
Electrical Bar cutter & bender |
PCS |
01 |
በመሆኑም ይህንን ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን በማሟላት እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡
- ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉና የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናትየማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ/ በመክፈል እስከ ጥቅምት 21, 2013 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ አዲስ አበባ ሜጋ አጠገብ በሚገኘውበድርጅቱ ግዥ ክፍል 12ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1208 እና መቐለ ዒላላ ሰሜን መኝታ ቤት በሚገኘው በድርጅቱ ግዥ ክፍል 12ኛ ፎቅቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ዋናውን እና ቅጂውን ቴክኒካልና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል ለየብቻ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ሲፒኦ ከጨረታው ፖስታ ጋር ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 23/ 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ አምስት ሰዓት (5:00) ሰነዳቸውን ይዘው መምጣት አለባቸው።፡ በዚሁ ቀንና ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
- የጨረታ መክፈቻ ቦታ መቐለ ዒላላ ሰሜን መኝታ ቤት በሚገኘው በድርጅቱ ግዥ ክፍል 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102፡፡
- ድርጅት፡ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- መቐስ ዒላላ ሰሜን መኝታ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102
ስልክ ቁጥር፡- 0913571476/0910879842/0973036243
ሱር ኮንስትራክሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር