የጨረታ ማስታወቂያ
የማሽኖች ኪራይ ፕሮፎርማ ጥያቄ
ድርጅታችን ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች ለመከራየት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሸነሪዎች ወይም መኪኖች
ተ/ቁ የማሽኖች ዓይነቶች፡-
ተ.ቁ |
የማሽኖች ዓይነት |
1 |
ቡል ዶዘር |
2 |
አስፋልት ፔቨር |
3 |
ኒዮማቲክ ሮለር |
4 |
ቼይን ኤክስካቫተር (አካፋ) |
5 |
ቼይን ኤክስካቫተር (ጃክ ሃመር) |
6 |
ዊል ኤከስካቫተር |
7 |
ሞተር ጌሬደር 185 HP |
8 |
ዊል ሎደር |
9 |
ባኮ ሎደር |
10 |
ሃይድሮሊክ ድሪል ማሽን |
11 |
ዋገን ድሪል ማሽን |
12 |
ሩሮ (Sheep foot) ) |
13 |
ፉል (Single Drum) |
14 |
ግልባጭ መኪና (Durop Truck) የድንጋይና የአፈር የሚጭኑ |
15 |
ትራከ ሚከሰር 6 ሜትር ኩብ ከዛ በላይ |
16 |
የውሃ ቦቴ |
17 |
ትንሽ መኪና(የሰርቪስ መኪኖች) |
18 |
ሚኒባስ |
19 |
መካከለኛ ባስ |
20 |
ነዳጅ መኪና |
21 |
Curving Machine |
22 |
ሞባይል ከሬን |
23 |
Half crane cargo body length>/6meter with >/2.5 meter |
24 |
Asphalt Air composer |
በመሆኑም ይህን ማቅረብ የምትችሉ
- ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል እስከ ህዳር 08/2013 ዓ/ም እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ መቐሌ የሚገኘው የሱር ኮንስትራክሸን ዋና ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ 12ኛ ፎቅ የሚገኘው ቢሮችን ቢሮ ቁጥር 1202 ሰማቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ዋናው እና ቅጂውን ቴክኒካልና (ሊብሬ) ፋይናንሺያል ፕሮፖዛል ፍቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቶች ዋጋቸውን ሞልተው መቐለ የሚገኘው ቢሮአችን ህዳር 08 ቀን 2013 ዓ/ም እስከ 4፡00 ሰዓት በአካል ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት ህዳር 08/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጨረታው ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 08/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 መቀሌ የሚገኘው ዋና ቢሮችን ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ማሸን ቴክኒካል አቅሙ በባለሙያ ተፈትሾ የሚወሰን ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- አድራሻ፡-1 መቀሌ ላይ የሚገኘው ዋና ቢሮ ስልክ ቁጥር 03 44 40 58-01
- 2 ከደምበል ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ስልክ ቁጥር 011 5 58 43 78
ሱር ኮንስትራክሽን
ኃላ/የተ/የግ/ማህበር