የጨረታ ማስታወቂያ
ሰላም የህፃናት መንደር ፀሀይ ሮሺሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጂነሪግ የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል፡፡
ማለትም:-
- የተለያዩ የቧንቧ ዕቃዎች ታንከሮች ሽቦ
- የተለያዩ ጥቅል ሽቦዎች
- የተለያዩ የባኞና የበር እጀታዎች
- የጠረጴዛና የወንበር መሥሪያ ትቦ ብረት
- የካቦ
- ኢንጂኖች
- አልሙኒየም ቼኮርድ ዝርግ ብረቶች
- የተለያየ ጋዝ መያዣ ሲሊንደሮች
- የተለያዩ ሚክስሮች (የግንባታ ዕቃ)
- የተለያዩ መጠን ያላቸው ጎማዎች
- የማይዝጉ (steelness steel) የተሰሩ ባለጎማ
- ኤልቦ አሸንዳ
- የተለያዩ ኢንጄክሽን ፓንፖች
- የተለያዩ ሚዛኖች(ጥገና የሚፈልጉ)
- የተለያዩ ናፍጣ
- እነዚህን ዕቃዎች ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ኮተቤ ሀናማሪያም ቤተክርስትያን አጠገብ በሚገኘው ስላም የህፃናት መንደር ፀሀይ ሮሺሊ ኢንዱስትሪያልና አግሪካልቸራል ኢንጂነሪግ መጋዘን በመሄድ በሥራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት ከህዳር 29/2013 ዓ.ም ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።ጨረታውን ለመሳተፍ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ እና ሌሎች ዝርዝር ሁኔታዎችንና መመሪያዎችን የያዘ ሰነድ ቢሮ ቁጥር በመቅረብ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር)ከፍለው ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት እስከ ታህሳስ 6/2013 ዓ.ም ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን ዕቃ ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ከህዳር 29/2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 6/2013 ዓ.ም በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ታህሳስ 6/2013 ዓ.ም 8:00 ተዘግቶ በዚያኑ እለት 8፡30 በሰላም ህጻናት ዋ/መስሪያ ቤት (ትሪያ)ውስጥ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ አስር በመቶ(10%) ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከጨረታው ውጤት ከተገለጸ በኃላ ለተሸናፊ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- ተጫራቾች አሸናፊ መሆናቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በጨረታው ያሸነፉትን ዕቃ ዋጋ ከፍለዉ በ5 ቀናት ውስጥ ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለባቸው፡፡
- በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ካላነሱ ለጨረታው ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡
- በጨረታ ያሸነፉ ተጫራቾች ንብረቶችንለማጓጓዝ እና ለማስጫን እና ልዩ ልዩ ወጪዎች ቢኖሩ በጨረታው አሸናፊ የሚከፈሉ ይሆናል።
- መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118691846/0910462586 በመደወል ወይንም በተጠቀሰው አድራሻ በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።