ራዕይ በሲዳሞ ተራ ልማትና ንግድ አክሲዮን ማኅበር ሂሣብ ከቀድሞው GAAP ወደ አለም አቀፍ ሂሣብ ሪፖርት አሠራር ማለት / IFRS/ ማስጠናት፣ የድርጅቱን ሂሣብ ማንዋል Financial Manual/ ማሠራት ፣ያለፉትን ሦስት ዓመታት ሪፖርት አናላይዝ ትንተና ማሠራት ይፈልጋል