የጨረታ ማስታወቂያ
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ያገለገሉ 2 ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-
- የ2012 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል ወይም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፤
- የጨረታ ማስከበሪያ በCPO መልክ ያስገቡትን ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤
- ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ክፍል ከግንቦት 10 2012 መውሰድ ይቻላል፤
- ተጫራቾች ኩባንያው በሚመቻች መርሀ ግብር መሰረት ዕቃዎች መመልከት ይችላል፤
- ጨረታው እስከ ግንቦት 19 2012 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ተጫራቾች እስከተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው ግንቦት 19 /2012 ከሰዓት 8፡30 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ ፣
ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ
አድራሻ አዲስ አበባ
ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
ስልክ ቁጥር 0113693518
ሞባይል 0966334320
Website: www.repisc.com
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ