የጨረታ ማስታወቂያ
ሚድሮክ ኢትዬጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተጠቀሰውን ለአፍሪካ ሕብረት ግራንድ ሆቴል ሥራ ከቀረጥ ነጻ ያስገባቸውንና የሆቴሉ ሥራ በመጠናቀቁ የተረፉትን የአርማታ ብረት(Grade &60) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመንግስትን ታክስና ቀረጥ ከፍሎ ለሚገዛ መሸጥ ይፈልጋል::
}l |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን |
1 |
ባለ 8 |
ሜ.ቶን |
211 |
45 ቀን |
ህዳር 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 |
ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 |
300,000.00 |
2 |
ባለ 10 |
ሜ.ቶን |
21 |
||||
3 |
ባለ 12 |
ሜ.ቶን |
11 |
||||
4 |
ባለ 20 |
ሜ.ቶን |
54 |
||||
5 |
ባለ 24 |
ሜ.ቶን |
1152 |
||||
6 |
ባለ 32 |
ሜ.ቶን |
505 |
ስለዚህ፡
- ተጫራቾች በዘርፉ አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሠርተፍኬት እና የግብር ከፋይ ሠርተፍኬት በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀንጀምሮ እስከ ሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ሚድሮክ ኢትዮጵያ ቢሮ ናኒ ህንፃ 13ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1308 መውሰድ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራጭ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ሚድሮክ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ስም አዘጋጅቶ ከመጫረቻ ሰነዶች ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- . ማንኛውም ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቢሮ ናኒ ህንፃ 3ኛ ፎቅ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::
- ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በሚድሮክ ኢትዮጵያ ቢሮ ናኒ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ይከፈታል።
ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ሚድሮክ ኢትዩጵያ ኃ/የተ/ግ/ማህበር
ስልክ ቁጥር +251114164970