የጨረታ ማስታወቂያ
ሚንሰን የእንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ፋብሪካ በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ባልጪ ከተማ ከአ.አ በ96 ኪሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡
ስለሆነም ድርጅታችን 1000 ሜ.ኩብ ቨነር ሽት /veneer sheet/ በግልፅ ጨረታ አጫርቶ መሸጥ ስለሚፈለግ ከ20/08/2012 ዓ.ም ጀምሮ መግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው ቀን መሰረት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ ከዚህ በታች በተገለጸው ስልክ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት በድርጅታችን ጽ/ቤት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ጨረታው የሚያበቃበት ጊዜ 23/08/2012 ዓም ከቀኑ 10፡00 ጨረታው በዕለቱ 10፡30 ይከፈታል፡፡
ስልክ ቁጥር፡– 0921508116/0913499437/
ሚንሰን ውድ ፕሮሰሲንግ ኃላ/የተ/የግ.ማ