የጨረታ ማስተካከያ
መስከረም 29 ቀን 2013 ዓ.ም የወጣው ግልፅ ጨረታ ቁጥር 04 /2013 ዓ.ም የመክፈቻ ቀኑ ጥቅምት 14 እና 15/2013 ዓም ተብሎ በጋዜጣ ላይ የወጣው በስህተት የበዓላት ቀን ስለሆነ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ጥቅምት 16 እና 17 ቀን 2013 ዓ.ም በሚል የተስተካከለ መሆኑን ከወዲሁ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
በመከ/ጠቅ/መም/ፋይ/ስ/አመ/
ዳይሬክቶሬት ግዥ ቡድን
አዲስ አበባ