በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት
DEFENCE CONSTRUCTION
MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE
ግልጽ ጨረታ 0024/2012
የጨረታ ማስታወቂያ
መከላከያ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተጠቀሱት የምርት ግብአቶች ለ2013 በጀት ዓመት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
- አሸዋ የተለያዩ አይነት
- ጠጠር 01
- ጠጠር 02
ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ፣ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፣ የአቅራቢነት ወይም የአምራችነት ወይም አስመጪ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች በጨረታው እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ዝርዝር ዕቃዎች እና Specification የያዘውን ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀኖች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቢሮ በመምጣት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል እና ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እያሳሰብን ጨረታው ሐሙስ ሐምሌ 9/2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ጨረታው ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እእንገልጻለን፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/
ወይም 0114-34-87 43/45 መጠቀም ይቻላል።