የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 03/2013
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ዕቃዎችና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
- በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብየሚችል፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፡፡
መለያ |
የጨረታው አይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ብር |
ማብራሪያ |
ሎት 1 |
የመስታወት ግዥ |
50,000 |
Grade II and Above |
ሎት 2 |
የአሉሚንየም ፓርቲሽን |
50,000 |
|
ሎት 3 |
Design Review, Construction Supervision and Contract administration MUSS-53 |
100,000 |
|
ሎት 4 |
የሰርገኛ ጤፍ ግዥ |
500,000 |
|
ሎት 5 |
Wireless Access PointIndoor & Outdoor)with Controller
|
200,000 |
|
ሎት 6 |
Live e-Classroom Smart Education Solution) )
|
200,000 |
|
ሎት 7 |
የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ
|
200,000 |
|
ሎት 8 |
የኤሌክትሪክ ኬብል |
100,000 |
4 በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችሉ፡፡
5. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መውሰድይችላል፡፡
6. ማንኛውምተጫራች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደርዳ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፡፡
7. ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን3፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
8. ጨረታው ከወጣበት 16ኛው ቀን ጠዋት3:30 ሰዓት የጨረታሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል::16ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀንበተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
9. በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ አይመለስለትም፡፡
10. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልምሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማብራሪያ፡የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ፅ/ቤትቢሮ ቁጥር c21-201
ስልክ ቁጥር፡-0344 414784 0914727448 ፖ.ሳ.ቁ. 231
ዋና ግቢ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ መጠየቅ ይቻላል።
መቐለ ዩኒቨርሲቲ