ማስተካከያ
መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ህዳር 29 ቀን 2013 ዓ/ም ባሳተመው «ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ» ውስጥ ሎት 3 በስህተት የአልትራ ሳውንድ ግዥ » የተባለው በስህተት ስለሆነ ሎት 3፡ የግሪንሃውስ ግዥ» ተብሎ ይነበብ፡፡ «የአልትራ ሳውንድ ግዥ» ሎት 4» መሆኑንም እንገልፃለን፡፡ ቀሪው የጨረታ ሂደት ህዳር 29 ቀን 2013 ዓ/ም በታተመው መሰረት የሚካሄድ ይሆናል፡፡