የኦዲት የስራ ማስታወቂያ
መሽረቅ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል ።
በዚህ መሰረት
- በሙያው ፈቃድ ያለው /Charered Auditor/ የሆነ
- ቲን ቁጥር ያለው
- የንግድ ፈቃዱ ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ሆኖ የሚሰሩበትን ዋጋ በሰምበታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት በመገኘት ገቢ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤
አድራሻ ፡- ሲኒማ ራስ ሓጂ ለገሠ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 503መሆኑን እንገልፃለን።
ድርጅቱ ስለ ጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልምሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
መሽረቅ የገበያ ማዕከልአክሲዮን ማህበር