የጨረታ ማስታወቂያ
አክስዮን ማህበራችን በአለም አቀፍ የሂሳብ ሪፖርት አቅራረብ አይፋሬስ /IFRS/ ከ2010-2012 የበጀት አመት ሂሳቡን በጨረታ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል።
በመሆኑም ሂሳቡን ለመስራት ህጋዊ ፈቃድ ያላችሁ ድርጅቶች አስፈላጊውን መረጃ አሟልታችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአክስዮን ማህበሩ ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 401 የምትሰሩበትን የሥራ ዋጋ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን አክስዮን ማህበሩ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡መርካቶ የንጋት ብርሃን የገበያ ማዕከል
ስ/ቁጥር — 0112 76 94 63 . 0911 17 04 60 –