ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የዘር ጥራት ቁጥጥር እና ሰርቲፊኬሽን ማዕከል የላቦራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል