የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር HU-ONT-01-2013
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ሸቀጣ ሸቀጥ አቅርቦት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ሕጋዊ ብቃት ያላቸውን የአገር ውስጥ ተጫራቾች ይጋብዛል።
በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ፡-
- የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች ከተጠቀሱት አድራሻዎች የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ዋጋቸውን በመሙላትና በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እስከ ነሀሴ 18 ቀን 2012 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሣጥኑ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡15 ላይ ከታች በተጠቀሱት አድራሻዎች ይከፈታል።
- ተጫራቾች ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር አካተው ማቅረብ ያለባቸው ሰነዶች
- 4.1 በዘርፉ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና ለዘመኑ ለመታደሱ ማረጋገጫ፣
- 4.2. ማንኛውንም የወቅቱን የመንግሥት ገቢ ግብር ለመክፈላቸው ወይም ሌሎች ግዴታዎችን ለመወጣታቸው ማረጋገጫ
- 4.3.በመንግሥት ጨረታዎች ለመሳተፍ የሚያስችል ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አግባብ ካለው ሕጋዊ ኣካል
- 4.4 ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ለመሆናቸው የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ኣግባብ ካለው ኣካል
- 4.5የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች የጽሕፈትና የጽዳት ዕቃዎች ማስረከቢያ ቦታ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ውስጥ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
6. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበትን የጠቅላላ ዋጋውን 10% የሥራ አፈፃፀም ዋስትና በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል ።
7. ተጫራቾች ዋጋ በሚያቀርቡበት ጊዜ የጫኝና አውራጅ ክፍያና ተያያዥ ወጪዎችን በማካተት ማቅረብ ኣለባቸው።
8. ዩኒቨርሲቲዉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
9 ለተጨማሪ ማብራሪያ ከዚህ በታች በተጠቀሱት አድራሻዎች መጠየቅ ይቻላል።
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ማዕከላዊ ግዥ አዲስ አበባ አራት ኪሎ ሮሚና ካፌ
ንዑስ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 004 አጠገብ እንደኛ ፎቅ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ
ስልክ ቁጥር 0255530016/ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ ቁጥር 15
0255530349 ስልክ ቁጥር 0111571847/
ፋክስ ቁጥር 0255530354/325 0915747077
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ