ግልፅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተበዳሪው ስም |
የአስያዥ ስም |
ቅርንጫፍ |
የቤቱ አይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቤቱ አድራሻ ቁጥር |
የቦታው ስፋት |
መነሻ ዋጋ |
ሃራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
||
ተሾመ ደጉ ታደሰ
|
ተሾመ ደጉ ታደሰ
|
ሙከጡሪ
|
ለመኖሪያ
|
WmmLm2027/2009
|
ከተማ |
ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
200ካ.ሜ
|
200000
|
15/02/2013 ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 ሰዓት
|
ሙከጡሪ |
01 |
01 |
||||||||
በመሆኑም፣
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ከፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በጨረታው ዕለት በማስያዝሙረት ይቻላል፡፡
- ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም ሙከጡሪ ቅ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
- የንብረቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት ሙከጡሪ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት በሚመደበው ሰራተኛ አማካኝነት ማየት ይቻላል፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመካሄዱ በፊት ባሉት ቀናት ከታች በተገለፁት ስልከ ቁጥሮች መመዝገብ ይችላል፡፡
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ክጨረታው ቀን በኋላ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ልረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡
- የስም ማዛወሪያና ተያያዥነት ያላቸውን ማንኛውም ክፍያን በተመለከተ ገዥ ይከፍላል፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች ዋና መ/ቤት 0115577262/0111340124 ወይም አዲስ አበባ ከደሴ ሆቴል ወረድ ብሎ አድማሱ ጋራዥ ጎን በማገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግና የውል አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ ወይም ሙከጡሪ ከተማ በሚገኘው ቅ/ጽ/ ቤት በአካል ወይም በስልክ ማነጋገር ይቻላል።
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም