ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የሐራጅ
ጨረታ ማስታወቂያ
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የተበዳሪዋ ስም |
የአስያዥ ስም |
ቅርጫፍ |
የቤቱ አይነት |
የካርታ ቁጥር |
የቤቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
መነሻ ስፋት |
ሃራጅ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
||
ወ/ሮ መሰረት ከበደ |
ወ/ሪት ትዝታ ጌታቸው |
አቃቂ |
ለመኖሪያ |
BMG/13/2002 |
ከተማ |
ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
140 ካ.ሜ |
250000 |
18/02/2013 ከጠዋቱ 4፡00-5፡00 ሰዓት |
ገላን ከተማ |
ገላን |
|
በመሆኑም፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በጨረታው ዕለት በማስያዝ መጫረት ይቻላል፡፡
- ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም ሙከጡሪ ቅ/ጽ/ቤት ይሆናል፡፡
- የንብረቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ ቀናት ሙከጡሪ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት በሚመደበው ሰራተኛ አማካኝነት ማየት ይቻላል፡፡
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመካሄዱ በፊት ባሉት ቀናት ከታች በተገለፁት ስልክ ቁጥሮች መመዝገብ ይችላል፡፡
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ከጨረታው ቀን በኋላ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡
- የስም ማዛወሪያና ተያያዥነት ያላቸውን ማንኛውም ከፍያን በተመለከተ ግዥ ይከፍላል፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች ዋና መ/ቤት 0115577262/0114349776 ወይም አዲስ አበባ ከደሴ ሆቴል ወረድ ብሎ አድማሱ ጋራዥ ጎን በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግና የውል አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ ወይም ሙከጡሪ ከተማ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት በአካል ወይም በስልክ ማነጋገር ይቻላል፡፡
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም