ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሰሜን ወሎ ዞን የሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግዥና ፋይ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት
- ለሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ ሁሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች /ግዴታዎች/ ማሟላት ይጠበቅባችኋል::
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንገድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር መለያ ቁጥር /ቲን ናምበር/ ያላቸው::
- ተጫራቾች ጥራት ያላቸው ዕቃዎች ማቅረብና ባቀረቡት ዕቃ ላይ ጥራት የሌላቸውን ቢያቀርቡ የመቀየር ግዴታ አለባቸው::
- የጨረታ ሰነዶች ዋናውንና ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በስም በማሸግ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- የግዥ መጠኑን ከ50 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል::
- የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ 1 በመቶ ማስያዝ አለባቸው::
- 8. የጨረታ አሸናፊው የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማስያዝ አለባቸው::
- 9. የጨረታው ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀን ውስጥ ሰነዶች መቄት ወረዳ ሸድሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ የማይመለስ 30 ብር በመክፈል መውሰድና ማስገባት ይችላሉ::
- የጨረታ ሰነዱ የሚገባበት ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ ከ2፡30 እስከ 3፡30 ይሆናል::
- የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው ቀን ከጧቱ 3፡30 ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: 16ኛው ቀን በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል::
- ተጫራቾች በክለሉ የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2003 ተገዥ መሆን አለባቸው::
- ሆስፒታሉ በጨረታ ሰነዱ ዘረዘሩ ዕቃዎች 20 በመቶ የመቀነስና የጨመር መብት አለው::
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ለማቅረብ ውል በፍትህ መውሰድ የሚችል መሆን አለባቸው::
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ መቄት ወረዳ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግቡ ድረስ ዕቃው ማቅረብ የሚችል መሆነ አለባቸው::
- ሆስፒታሉ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የጠበቀ ነው::
- ለአሸናፊዎች ያሸነፉትን ዕቃ እንደሁኔታው አይቶ በሎት ድምር ወይም በተናጥል አሸናፊ ሊያደርገው ይችላል::
- ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው በስልክ ቁጥር 033 211 07 26 /033 211 00 00 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
የሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል